Workneh Bayih (L), and Yeshi Belhu (R). Credit: W.Bayih and Y.Belhuእሑድ ሴፕቴምበር 18 / መስከረም 8 ከ10:00am - 5:00pm በብሪስበን ከተማ የአውስትራሊያ ሞዛይክ መድብለ ባሕል ፌስቲቫል በሮማ ስትሪት፣ ፓርክላንድ ይካሔዳል። ፌስቲቫሉ የምግብ አቅርቦትና የምግብ አበሳሰል ትዕይንቶችን አካትቶ የተለያዩ ክንዋኔዎች ይስተናገዱበታል። በባሕላዊ ምግብ ተሳታፊ የሆነው የሺ ቡና፤ ኢትዮ - አፍሪካውያን ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ ወርቅነህ ባይህ ስለ ፌስትቫሉና የየሺ ቡና መሰናዶዎች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
እሑድ ሴፕቴምበር 18 / መስከረም 8 ከ10:00am - 5:00pm በብሪስበን ከተማ የአውስትራሊያ ሞዛይክ መድብለ ባሕል ፌስቲቫል በሮማ ስትሪት፣ ፓርክላንድ ይካሔዳል። ፌስቲቫሉ የምግብ አቅርቦትና የምግብ አበሳሰል ትዕይንቶችን አካትቶ የተለያዩ ክንዋኔዎች ይስተናገዱበታል። በባሕላዊ ምግብ ተሳታፊ የሆነው የሺ ቡና፤ ኢትዮ - አፍሪካውያን ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ ወርቅነህ ባይህ ስለ ፌስትቫሉና የየሺ ቡና መሰናዶዎች ይናገራሉ።