Wuhibegezer Ferede. Credit: W.Feredeውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ (ዳግም የቀረበ)።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ (ዳግም የቀረበ)።
አንኳሮች
- የግብፅ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ዘርፍ ተፅዕኖ
- የግብፅና ኢትዮጵያ የውኃና ፖለቲካ ግንኙነት
- ዓባይና የግብፅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ