ይዲድያ ፋሲል በፐርዝ ብላክ ስዋን ዌስት የአውስትራሊያ ፉትቦል ተጫዋች11:07SBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.03MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የአውስትራሊያ ፉት ቦል (ፉቲ) በሴቶች በብዛት የማይዘወተር ቢሆንም እኔ ግን የምኖርበትን ከተማ ፐርዝን ወከሎ ለመጫወች በቅቻልሁ ፤ ለዚህም ከምርጦች መካከል ምርጥ ተብዮ በመመረጤ ነው ብላለች ይዲድያ ፋሲል።የቁመቴ አጠር ማለት መሬት ላይ የወደቀን ኳስ በፍጥነት አንስቶ በመሮጥ እና በማቀበል ለቡድናችን ጥሩ ውጤት ማዝመዝገብ እንድንችል ጠቅሞኛል ።ShareLatest podcast episodes#96 At a swimming lesson (Med)ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በሱዳን ጎርፍ አስከትሏል በሚል በግብፅ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች#95 Under the stars (Med)"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን