Yididya Fasilይዲድያ ፋሲል በፐርዝ ብላክ ስዋን ዌስት እድሜያቸው ከ 15 አመት በታሽ የሆኑ የክፍለ ሀገሩ ልጃገረድ ተማሪዎች ቡድን ምርጥ የአውስትራሊያ ፉትቦል ተጫዋች ፤ በቅርቡ በቪክቶርያ ባላራት ከተማ የነበረውን ግጥሚያ ልትሳተፍ በመጣችበት ወቅት የስቱድዮ እንግዳችን አድርገናት ነበር።
Published
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ይዲድያ ፋሲል በፐርዝ ብላክ ስዋን ዌስት እድሜያቸው ከ 15 አመት በታሽ የሆኑ የክፍለ ሀገሩ ልጃገረድ ተማሪዎች ቡድን ምርጥ የአውስትራሊያ ፉትቦል ተጫዋች ፤ በቅርቡ በቪክቶርያ ባላራት ከተማ የነበረውን ግጥሚያ ልትሳተፍ በመጣችበት ወቅት የስቱድዮ እንግዳችን አድርገናት ነበር።

ወላጅ እናቷ ወ/ሮ ሰናይት ዘውዴ ልጃቸው ለደርሰችበት ደረጃ እንደወላጅ ያበርክቱትን አስተዋጽ አስመልክቶ ልምዳቸውን አካፍለውናል።
