Yodit Eshetu. Source: Y.Eshetuዮዲት እሸቱ፤ የፍቅርና ሰላም የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ግልጋሎት የምታቀርበው በምግብ አዳራሽ ሳይሆን በፌስቲቫልና ገበያ ሥፍራዎች በመዘዋወር ነው። ቅዳሜ ሜይ 7 ሲድኒ ኦሎምፒክ ፓርክ በሚካሔደው የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ላይም ተገኝታ የኢትዮጵያን ባሕላዊ ምግቦች ለኢትዮጵያውያውያንና ለፌስቲቫሉ ታዳሚ አውስትራሊያውያን በሙሉ ለማቅረብ ስንዱ ስለመሆኗ ትናገራለች።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዮዲት እሸቱ፤ የፍቅርና ሰላም የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ግልጋሎት የምታቀርበው በምግብ አዳራሽ ሳይሆን በፌስቲቫልና ገበያ ሥፍራዎች በመዘዋወር ነው። ቅዳሜ ሜይ 7 ሲድኒ ኦሎምፒክ ፓርክ በሚካሔደው የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ላይም ተገኝታ የኢትዮጵያን ባሕላዊ ምግቦች ለኢትዮጵያውያውያንና ለፌስቲቫሉ ታዳሚ አውስትራሊያውያን በሙሉ ለማቅረብ ስንዱ ስለመሆኗ ትናገራለች።
አንኳሮች
- የፍቅርና ሰላም ምግብ ቤት ምሥረታ
- የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች አቅርቦት
- የሲድኒ የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022