Yonas Zewde (L), and Mohammedrafie Abaraya (R) Source: SBS Amharicአቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር ትርጓሜ፣ የመደመር መርሆዎችና የአገር ውስጥ ፖሊሲ አቅጣጫዎች ምልከታ ላይ አተያዮቻውን ያጋራሉ። አቶ ዮናስ ዘውዴና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ ወደ አውስትራሊያ የመጡት ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በመደመር መጽሐፍ ፅንሰ ሃሳብ ላይ በሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ለኢትዮጵያውያን ማኅበርሰብ አባላት ገለጣ ለማድረግ ነው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር ትርጓሜ፣ የመደመር መርሆዎችና የአገር ውስጥ ፖሊሲ አቅጣጫዎች ምልከታ ላይ አተያዮቻውን ያጋራሉ። አቶ ዮናስ ዘውዴና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ ወደ አውስትራሊያ የመጡት ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በመደመር መጽሐፍ ፅንሰ ሃሳብ ላይ በሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ለኢትዮጵያውያን ማኅበርሰብ አባላት ገለጣ ለማድረግ ነው።