Mohammedrafie Abaraya (L), and Yonas Zewde (R) Source: SBS Amharicአቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር የውጭ ጉዳይፖሊሲ መርሆችና የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ አተያዮቻውን ያጋራሉ። አቶ ዮናስ ዘውዴና አቶ መሐመድራፊ አባራያ ወደ አውስትራሊያ የመጡት ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በመደመር መጽሐፍ ፅንሰ ሃሳብ ላይ በሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ለኢትዮጵያውያን ማኅበርሰብ አባላት ገለጣ ለማድረግ ነው።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር የውጭ ጉዳይፖሊሲ መርሆችና የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ አተያዮቻውን ያጋራሉ። አቶ ዮናስ ዘውዴና አቶ መሐመድራፊ አባራያ ወደ አውስትራሊያ የመጡት ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በመደመር መጽሐፍ ፅንሰ ሃሳብ ላይ በሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ለኢትዮጵያውያን ማኅበርሰብ አባላት ገለጣ ለማድረግ ነው።