SKIP TO MAIN CONTENT

“የአዋጭ ዋና ዓላማ ትርፍ ሳይሆን አገልግሎት ነው” አቶ ዘሪሁን ሸለመ

Community
Source: AWACH

አቶ ዘሪሁን ሸለመ - የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። የኅብረት ሥራ ማኅበሩ ስለምን እንደተመሠረተ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንደምን በፋይናንስ ዘርፍ እንደለወጠና እያሻሻለ እንደሚገኝ ይናገራሉ።

Published

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

አቶ ዘሪሁን ሸለመ - የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። የኅብረት ሥራ ማኅበሩ ስለምን እንደተመሠረተ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንደምን በፋይናንስ ዘርፍ እንደለወጠና እያሻሻለ እንደሚገኝ ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • ቁጠባና ብድር
  • የሥራ ፈጠራ
  • ተግዳሮትና ስኬት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now