“ዓላማችን የቁጠባ ባሕልን በኢትዮጵያውያን ዘንድ ማሳደግ ነው” አቶ ዘሪሁን ሸለመ

Zerihun Sheleme. Source: Z.Sheleme
አቶ ዘሪሁን ሸለመ - የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ ኅብረት ሥራ ማኅበሩ የወደፊት ትልሞች፣ ከባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመሥራት እያደረጓቸው ስላሉ ጥረቶች፣ የቁጠባ ባሕልን ስለማሳደግና በመንግሥት በኩል ለሥራ ማኅበራት አበረታች ድጋፎች አለመኖራቸውን ያነሳሉ።
Share