SKIP TO MAIN CONTENT

የአውስትራሊያ ቀን የሁሉም አውስትራሊያውያን ቀን ነውን?

Is Australia Day a day for all Australians?
Abebe Habte-Selassie (L), and Abebe Mekonnen (R) Source: Courtesy of AHS, AM, and NACCHO

የአውስትራሊያ ቀን በየዓመቱ ጃኑዋሪ 26 በመላው አገሪቱ ይከበራል። እ.ኤ.አ. ከ1788ቱ የእንግሊዞች ሲድኒ ኮቭ ሠፈራ ጋር ተያይዞ አዲሱ የአውስትራሊያ ማንነት ማክበሪያ ቀን ሆኗል። ሆኖም ዕለቷ ለአውስትራሊያ ነባር ዜጎች “ዕለተ ኃዘን፣ ዕለተ ወረራና የመቋቋሚያ ቀን” ተደርጋ ትታያለች። በየዓመቱም ሁሉም ዜጎች የእኛ የሚሉት የአውስትራሊያ ቀን በአማራጭነት እንዲሰየም ብርቱ ክርክሮች ይካሄዳሉ። በዚሁ ዕሳቤ ዙሪያ የዘንድሮው የውይይት ተሳታፊዎቻችን አቶ አበበ መኮንን ከሜልበርን - ቪክቶሪያና አቶ አበበ ሃብተስላሴ ከአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ናቸው።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የአውስትራሊያ ቀን በየዓመቱ ጃኑዋሪ 26 በመላው አገሪቱ ይከበራል። እ.ኤ.አ. ከ1788ቱ የእንግሊዞች ሲድኒ ኮቭ ሠፈራ ጋር ተያይዞ አዲሱ የአውስትራሊያ ማንነት ማክበሪያ ቀን ሆኗል። ሆኖም ዕለቷ ለአውስትራሊያ ነባር ዜጎች “ዕለተ ኃዘን፣ ዕለተ ወረራና የመቋቋሚያ ቀን” ተደርጋ ትታያለች። በየዓመቱም ሁሉም ዜጎች የእኛ የሚሉት የአውስትራሊያ ቀን በአማራጭነት እንዲሰየም ብርቱ ክርክሮች ይካሄዳሉ። በዚሁ ዕሳቤ ዙሪያ የዘንድሮው የውይይት ተሳታፊዎቻችን አቶ አበበ መኮንን ከሜልበርን - ቪክቶሪያና አቶ አበበ ሃብተስላሴ ከአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ናቸው።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now