ኢሳት ከየት ወዴት? - ነዓምን ዘለቀ

Neamin Zeleke Source: Courtesy of NZ and ESAT
አቶ ነዓምን ዘለቀ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት)ዋና ሥራ አስፈጻሚና የወቅቱ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል፤ የኢሳትን የዘጠኝ ዓመታት የትግል ሚዲያ አስተዋፅዖዎች ነቅሰው ያነሳሉ። የወደፊት ሙያዊ የሚዲያ ሚና ትልሞቹንም አክለው ያመላክታሉ።
Share

Neamin Zeleke Source: Courtesy of NZ and ESAT