Aklilu Wendaferew (L), and Dr Abreham Alemu (R) Source: Courtesy of AW and PDዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። ዶ/ር አብርሃም “ሁሉን አቀፍ የዕርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስፈልግ ይመስለኛል” ሲሉ፤ አቶ አክሊሉ “አዲስ ሥርዓትን ለማዋለድ መንግሥት ትናንሽ ሳይሆን መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ለማድረግ መጣር አለበት” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። ዶ/ር አብርሃም “ሁሉን አቀፍ የዕርቅና የሽግግር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስፈልግ ይመስለኛል” ሲሉ፤ አቶ አክሊሉ “አዲስ ሥርዓትን ለማዋለድ መንግሥት ትናንሽ ሳይሆን መሠረታዊ የሆነ ለውጥ ለማድረግ መጣር አለበት” ይላሉ።