Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” - ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

Interview with Dr Yonatan Dinku

Dr Yonatan Dinku Source: Courtesy of YD

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ ለህትመት አዘጋጅተውታል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ ለህትመት አዘጋጅተውታል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now