ኢትዮጵያ ውስጥ ሥነ ምግባርን ወደ ሕዝቡ ማስረጽ አለመቻል አሳሳቢ ሆኗል ተባለ

Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - 97.3 ከመቶ ሕዝቧ ሃይማኖተኛ ነው በምትባለዋ ኢትዮጵያ ሥነ ምግባርን ሕብረተሰቡ ውስጥ ለማስረጽ ጥረቶች ቢደረጉም፤ ግድፈቶች ጎልተው የመታየታቸው ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል ተብሎ መገለጡን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል። የሥነ ምግባር አሳስቢነቱ የተገለጠው የኢፌዴሪ ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽንና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉባኤ ሥነ ምግባርን አስመልክተው የጋር መግባቢያ በተፈራረሙበት ወቅት ነው።
Share