Seblework Tadesse (L), and Assefa Bekele (R) Source: Courtesy of PDወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ማኅበረሰብ መገናኛ ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅና አቶ አሰፋ በቀለ በኒው ሳውዝ ዌይልስ የብላክ ታውን አካባቢ ፖሊስ ዕዝ አገናኝ መኮንን፤ ስለ ቤተሰብ ጥቃት መንስኤዎች፣ አማራጭ መፍትሔዎችና በተለይም በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጥቃቶችን ለማስቆም ወይም ለመቀነስ ማድረግ ስለሚችሏቸው የድርጊት መርሃ ግብሮች ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ማኅበረሰብ መገናኛ ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅና አቶ አሰፋ በቀለ በኒው ሳውዝ ዌይልስ የብላክ ታውን አካባቢ ፖሊስ ዕዝ አገናኝ መኮንን፤ ስለ ቤተሰብ ጥቃት መንስኤዎች፣ አማራጭ መፍትሔዎችና በተለይም በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጥቃቶችን ለማስቆም ወይም ለመቀነስ ማድረግ ስለሚችሏቸው የድርጊት መርሃ ግብሮች ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።