ወጣት ጋዜጠኛነት በኢትዮጵያ - መልካም ዕድሎች፣ ፈተናዎችና ሕልሞች30:49Solomon Muchie (L) and Slabat Manaye (R) Source: SM and SMኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (31.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሬዲዮ ጋዜጠኛና “የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተልዕኮ” መጽሐፍ ደራሲ ስላባት ማናዬ፤ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ - በኢትዮጵያ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ ዘጋቢና የ “ዳሳሽ መዳፎች” መጽሐፍ ደራሲ፤ ሙያዊ ተሞክሯቸውን ነቅሰው ያጋራሉ።አንኳሮች የሚዲያና ድርሰት ዓለም ውጣ ውረዶች የአዲሱ ትውልድ አገራዊ አስተዋፅዖዎችና ተዳሮቶችማኅበራዊ ሚዲያና የንባብ ባሕልShareLatest podcast episodesየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ