We buy more than we need. Getty Images Source: Getty Imagesየሸማቾችን ፍላጎት ለማርካት በመላው ዓለም በየዓመቱ መቶ ቢልየን ያህል አዳዲስ አልባሳት ይመረታሉ። ገላ ላይ ሳያርፉና ውኃ ሳይነካቸው ለቆሻሻ መጣያ የሚዳረጉቱ አያሌ ናቸው። ይሁንና - የተወሰኑቱ አዳዲስ ልብሶችን በውድ ዋጋ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ሸማቾች እንዲውሉ ልባሾችን ለሚሸጡ የረድኤት ድርጅት ሱቆች በችሮታ ይሰጣሉ።
Published
By Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የሸማቾችን ፍላጎት ለማርካት በመላው ዓለም በየዓመቱ መቶ ቢልየን ያህል አዳዲስ አልባሳት ይመረታሉ። ገላ ላይ ሳያርፉና ውኃ ሳይነካቸው ለቆሻሻ መጣያ የሚዳረጉቱ አያሌ ናቸው። ይሁንና - የተወሰኑቱ አዳዲስ ልብሶችን በውድ ዋጋ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ሸማቾች እንዲውሉ ልባሾችን ለሚሸጡ የረድኤት ድርጅት ሱቆች በችሮታ ይሰጣሉ።