Urge Fekadu Denegde. Credit: F.Dinegdeበለጋ ዕድሜዋ በወሊድ ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው ኡርጌ ፈቃዱ የቀብር ሥነ ሥርዓት እሑድ ዲሴምበር 17 ቀን 2023 / ታህሳስ 7 ቀን 2016 ሜልበርን - አውስትራሊያ ይከናወናል። በሐዘንና በሰቀቀን የሚለዩዋት አባቷ አቶ ፈቃዱ ዲነግዴ "እኛ አሳደግናት እንጂ ኡርጌ የሁሉም ሰው ናት" ሲሉ፤ የቅርብ ጓደኛዋ ሰላማዊት ኡርጋ "እሷ ባለችበት ጨለማ የለም፤ ብርሃን እንጂ። በአጭር ዕድሜ ከሁላችንም በላይ ኖራለች" በማለት ገልጠዋታል።
በለጋ ዕድሜዋ በወሊድ ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው ኡርጌ ፈቃዱ የቀብር ሥነ ሥርዓት እሑድ ዲሴምበር 17 ቀን 2023 / ታህሳስ 7 ቀን 2016 ሜልበርን - አውስትራሊያ ይከናወናል። በሐዘንና በሰቀቀን የሚለዩዋት አባቷ አቶ ፈቃዱ ዲነግዴ "እኛ አሳደግናት እንጂ ኡርጌ የሁሉም ሰው ናት" ሲሉ፤ የቅርብ ጓደኛዋ ሰላማዊት ኡርጋ "እሷ ባለችበት ጨለማ የለም፤ ብርሃን እንጂ። በአጭር ዕድሜ ከሁላችንም በላይ ኖራለች" በማለት ገልጠዋታል።