ዶ/ር ኮ/ል መሐመድ አላሚን ኑርሁሴይን፤ በቅርቡ ግለ ታሪካቸውን አካትቶ በቀይ ባሕር አሳታሚ ድርጅት ለሕትመት ስለበቃው “Made in Ethiopia” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ለዩጎዝላቪያ ነፃ ትምህርት ስንብት - ለቀ.ኃ.ሥ እጅ መንሳት ወይስ ወታደራዊ ሰላምታ መስጠት?
- ከዩጎዝላቪያ መልስ የሕክምና ሥራ ጅማሮ፣ ፍቅር፣ ጋብቻና በሞት መለያየት
- የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ 2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤትና ተፅዕኖዎቹ
Share






