Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ መደመር በሜልበርን” የመጽሃፍ ምረቃና በመርሆዎቹ እንዲሁም የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ የተደረገ ውይይት

.

አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር ትርጓሜ፣ የመደመር መርሆዎችና የአገር ውስጠ እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ፤እንዲሁም የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ በሜልብርን መጽሀፉ በተመረቀበት ውቅት በመገኘት ገላጽ አድርገዋል። ከታዳሚዎች ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

Published

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር ትርጓሜ፣ የመደመር መርሆዎችና የአገር ውስጠ እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ፤እንዲሁም የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ በሜልብርን መጽሀፉ በተመረቀበት ውቅት በመገኘት ገላጽ አድርገዋል። ከታዳሚዎች ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now