Retirement composite (SBS) Source: SBSመንግስት የጡረተኞ ክፍያ መመዘኛዎች ላይ ግምገማ ሊያደርግ ነው ፤ ግምገማው ከሶስት አስርት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ነው። በዚህም መስረት በግዴታ የሚደረግ የጡረታ ቁጠባ፤ በፈቃደኝነት የሚደረግ ቁጠባና የቤት ባለቤትነተን ከግምት ውስት የሚያስገባ ነው።
Published
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
መንግስት የጡረተኞ ክፍያ መመዘኛዎች ላይ ግምገማ ሊያደርግ ነው ፤ ግምገማው ከሶስት አስርት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ነው። በዚህም መስረት በግዴታ የሚደረግ የጡረታ ቁጠባ፤ በፈቃደኝነት የሚደረግ ቁጠባና የቤት ባለቤትነተን ከግምት ውስት የሚያስገባ ነው።