ዶ/ር ገላዬ ታደሰ - በምዕራብ አውስትራሊያ የአዕምሮ ጤና ባለሙያና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 – 2020 በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት “የመልካም አዕምሮ ጤና አጠባበቅ” ሴሚናር አስተባባሪ ወ/ሮ ጽጌረዳ መኮንን የሴሚናሩን ይዘት አስመልክተው ይናገራሉ። ትምኒት ታኮላ - በለንደን የአዕምሮ ጤና ምክር አገልግሎት ባለሙያም በሴሚናሩ ተሳታፊ ናቸው።
Share

Published
Updated
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends


