የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንፃ ምረቃ መልዕክቶች

L-R : zebene Negash; Sosina Nigussie ;Azeb Wedage; Bekalu Teume B L-R Gebremedhin ; Tsehay G/Kidan and Haileleul Gebreselassie. Credit:- SBS Amharic
መላከ ስብሀት መርጌታ ዘበነ ነጋሽ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ፤ መጋቢ አእላፍት ቀሲስ በቃሉ ጥኡም የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ፤ በኩረ ትጉሃን ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፤ ሊቀ ትጉሀን ገብረ መድህን በአውስትራሊያ ሀገረ ስብከት የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የህንጻ አሰሪ ኮሚቴ ዋና ጸሀፊ እና የማህበረ ካህናት ጸሀፊ ፤ ወይዘሮ ጸሀይ ገ/ኪዳን ፤ ወይዘሮ ሶስና ንጉሴ እና ወይዘሮ አዜብ ወዳጅ የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አባላት ፤ በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ባለፈው ቅዳሜ በይፋ የተመረቀውን ሁለገብ ህንጻ አስመልክተው ያስተላለፏቸው መልእክቶች።
Share