ለማ ክብረት ከትውልድ ቀዬው ሠንጋ ተራ ተነስቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወጣቶችና ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዋና ግብ ጠባቂ እስከ መሆን ደርሷል። ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎና ድሎች ሁነኛ ሚናዎች አበርክቷል። ክህሎቱም ለገነነ ዝና አብቅቶታል። በክፍል አንድ የግለ - ሕይወት ትረካው ከታዳጊ ቡድን ለብሔራዊ ቡድን እንደምን ለመመመረጥና መሰለፍ እንደበቃ ያወጋል።
Share

Published
Updated
By Elias Gudissa
Source: SBS
Share this with family and friends

