Waziri Mkuu Scott Morrison (kulia) na Waziri wa Afya Greg Hunt (kushoto) wazungumza na waandishi wa habari Source: AAPበኮሮናቫይረስ ሳቢያ በሕዝብ መገኛ ሥፍራዎች ለመታደም እስከ አሥር ሰዎች ይፈቀድ የነበረው ገደብ ወደ ሁለት ዝቅ እንዲል የብሔራዊ ካቢኔ ወስኗል። እንዲሁም፤ ዕድሚያቸው ከ70 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከቶውንም ከቤት እንዳይወጡና ራሳቸውን እንዲያገሉ፤ አከራዮችም ተከራዮችን እንዳያፈናቅሉ ጊዜያዊ ዕገዳ ተጥሎባቸዋል።
Published
By Gareth Boreham
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በሕዝብ መገኛ ሥፍራዎች ለመታደም እስከ አሥር ሰዎች ይፈቀድ የነበረው ገደብ ወደ ሁለት ዝቅ እንዲል የብሔራዊ ካቢኔ ወስኗል። እንዲሁም፤ ዕድሚያቸው ከ70 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከቶውንም ከቤት እንዳይወጡና ራሳቸውን እንዲያገሉ፤ አከራዮችም ተከራዮችን እንዳያፈናቅሉ ጊዜያዊ ዕገዳ ተጥሎባቸዋል።