የምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

Source: F.Asfaw
በፐርዝ-ምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የዓለም አቀፉ "በቃ" ንቅናቄ አክል የሆነ የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። የሰልፉን ዓላማና ፋይዳ አስመልክቶ የሁለቱ ማኅበረሰባት መሪዎች ይናገራሉ።
Share
Source: F.Asfaw
SBS World News