"እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና አደረሰን፤ አደረሳችሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና

Melake Tsehay Komos Aba Aba Gebreselassie Gobena. Source: G.Gobena
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ አገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና በአውስትራሊያ - ሜልበርን የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የበዓለ ሆሳዕና መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share