Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ዘላቂ ሰላምና መፍትሔ ይመጣ ዘንድ የኤርትራ መንግሥት በድርድሩ ሊሳተፍ ይገባል" ዶ/ር ላይችሉህ ባንቴ

Community

Eritrean President Isaias Afwerki. Source: Getty

"የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ተደራዳሪ ሆኖ ይቅረብ ማለት የክህደትም ክህደት ነው" ደጀን የማነ


Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


"የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ተደራዳሪ ሆኖ ይቅረብ ማለት የክህደትም ክህደት ነው" ደጀን የማነ


ዶ/ር ላይችሉህ ባንቴ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ጥናትና ግኝት ተመራማሪና ደጀን የማነ በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ የውይይት መድረካችን ተሳታፊዎች ናቸው። የውይይት አጀንዳዎቻችን የአገራዊ ምክክር አሥፈላጊነትና ፋይዳዎች፣ በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ ከግጭት የመታቀብ ስምምነትና በሩስያና ዩክሬይን የመረረ ጦርነት ውስጥ ሆኖ የተኩስ ማቆም ድርድር ጥረቶች ተምሳሌነቶች ናቸው። ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


     

አንኳሮች


 

  • ጊዜያዊ የግጭት ዕቀባ
  • ዓለም አቀፍ አደራዳሪ አካላት
  • ቀጣናዊ ግጭት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now