From L-R PM Scott Morrison (Liberal), Opposition Leader, Anthony Albanese (Labor), Greens Leader, Adam Bandt (Greens), and UAP Leader Clive Palmer (UAP). Source: Getty
ቅዳሜ ሜይ 21 / ግንቦት 13 የሚካሔደው የአውስትራሊያ ብሔራዊ ምርጫ የውይይት መድረክ አጀንዳችን ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች ነርስ ኤልሳ ወልዱ - ዩናይትድ አውስትራሊያ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አበበ መኮንን - የአውስትራሊያ ግሪንስ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን በመደገፍ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያንም ለቤተሰብ፣ ለማኅበረሰብና ለአገር ጥቅም ሲሉ ለሚደግፏቸው ፓርቲዎች ድምፃቸውን እንዲሰጡ ይጠይቃሉ። የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲን በመወከል ተጋብዘው የነበሩ ተሳታፊ በውይይቱ ወቅት አልተገኙም። Published 16 May 2022 7:35am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ቅዳሜ ሜይ 21 / ግንቦት 13 የሚካሔደው የአውስትራሊያ ብሔራዊ ምርጫ የውይይት መድረክ አጀንዳችን ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች ነርስ ኤልሳ ወልዱ - ዩናይትድ አውስትራሊያ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አበበ መኮንን - የአውስትራሊያ ግሪንስ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን በመደገፍ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያንም ለቤተሰብ፣ ለማኅበረሰብና ለአገር ጥቅም ሲሉ ለሚደግፏቸው ፓርቲዎች ድምፃቸውን እንዲሰጡ ይጠይቃሉ። የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲን በመወከል ተጋብዘው የነበሩ ተሳታፊ በውይይቱ ወቅት አልተገኙም።