Scott Morrison, Prime Minister of Australia (L), and an Australian National Flag Source: Courtesy of PMO and Gettyእንደ አውስትራሊያውያንነታችን፤ 60,000 ዓመታትን ካስቆጠረ ጥንታዊ ምድር ታሪክ ጋር የተቆራኘን ነን። ብሔራዊ ታሪካችን መነሻው በዓለም ውስጥ ጥንታዊ ከሆነና በመቀጠልም ካለ ታሪክ ነው። የቅርቡ ዘመናዊ ምዕራፍ የተጻፈው በብርቱ ሥራ፣ ተስፋና ወኔ፣ በየትኛውም ሥፍራ ባሉ ነፃ ሕዝቦች ሁሉ የሚቀናባትን አገር በጋራ ባቆሙ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ነው።
Published
By Scott Morrison
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
እንደ አውስትራሊያውያንነታችን፤ 60,000 ዓመታትን ካስቆጠረ ጥንታዊ ምድር ታሪክ ጋር የተቆራኘን ነን። ብሔራዊ ታሪካችን መነሻው በዓለም ውስጥ ጥንታዊ ከሆነና በመቀጠልም ካለ ታሪክ ነው። የቅርቡ ዘመናዊ ምዕራፍ የተጻፈው በብርቱ ሥራ፣ ተስፋና ወኔ፣ በየትኛውም ሥፍራ ባሉ ነፃ ሕዝቦች ሁሉ የሚቀናባትን አገር በጋራ ባቆሙ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ነው።