Abebe Solomon (L), Mengistu Kebede (C), and Asnake Molla (R) Source: Suppliedየኮሮናቫይረስ አሉታዊ ተፅኖዎቹን ካሳረፈባቸው መስኮች አንዱ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው። ገሚሶቹ ሥራቸውን ለቅቀው ቤት ለመቀመጥ ግድ ሲሰኙ፤ የተወሰኑቱ ክሥጋት ጋር ኑሮና ጤናን አቻችሎ ለመቀጠል ሥራቸውን እየከወኑ ይገኛሉ። ይስሐቅ ሞላ (ከብሪስበን)፣ ሣራ ኪዳኔ (ከሲድኒ)፣ አበበ ሰሎሞንንና መንግሥቱ ግርማ (ከሜልበርን) እንዲሁም አስናቀ ሞላ (ከፐርዝ) በታክሲ፣ የኡበርና አውቶቡስ የትራንስፖርት ዘርፍ ኮቪድ - 19 ስላሳደረባቸው ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
የኮሮናቫይረስ አሉታዊ ተፅኖዎቹን ካሳረፈባቸው መስኮች አንዱ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው። ገሚሶቹ ሥራቸውን ለቅቀው ቤት ለመቀመጥ ግድ ሲሰኙ፤ የተወሰኑቱ ክሥጋት ጋር ኑሮና ጤናን አቻችሎ ለመቀጠል ሥራቸውን እየከወኑ ይገኛሉ። ይስሐቅ ሞላ (ከብሪስበን)፣ ሣራ ኪዳኔ (ከሲድኒ)፣ አበበ ሰሎሞንንና መንግሥቱ ግርማ (ከሜልበርን) እንዲሁም አስናቀ ሞላ (ከፐርዝ) በታክሲ፣ የኡበርና አውቶቡስ የትራንስፖርት ዘርፍ ኮቪድ - 19 ስላሳደረባቸው ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።