Ethiopian government soldiers ride in the back of a truck on a road near Agula, north of Mekele, in the Tigray region of northern Ethiopia. Source: AAP
በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተወሰደው የተኩስ አቁም ዕወጃ የለውጥ ተስፋ እንደፈነጠቀና ለዓለም አቀፍ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶችም ረድኤቶቻቸውን በረሃብ ጫፍ ላይ ለሚገኙ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ለመቸር በር ከፋች መሆኑ ተነግሯል። በሌላም በኩል ዩናይትድ ስቴትስ የምትሻው አመፅን መቀነስና ተኩስ ማቆምን እንደሆነ በመግለፅ፤ ግጭትን የማባባስ ጥረቶችን በእጅጉ እንደምታወግዝ አሳስባለች። Published 30 June 2021 8:39pm
By Sofija Petrovic
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተወሰደው የተኩስ አቁም ዕወጃ የለውጥ ተስፋ እንደፈነጠቀና ለዓለም አቀፍ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶችም ረድኤቶቻቸውን በረሃብ ጫፍ ላይ ለሚገኙ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ለመቸር በር ከፋች መሆኑ ተነግሯል። በሌላም በኩል ዩናይትድ ስቴትስ የምትሻው አመፅን መቀነስና ተኩስ ማቆምን እንደሆነ በመግለፅ፤ ግጭትን የማባባስ ጥረቶችን በእጅጉ እንደምታወግዝ አሳስባለች።