“ስደትን ያየሁት አውስትራሊያ ውስጥ ነው” - ፀሐይ በየነ

Tadele Feleke (T-L), Hana Seboka (B-L) and Tsehay Beyene (R). Source: T.Beyene, T.Feleke and H.Seboqa
ወ/ሮ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን)፣ አቶ ታደለ ፈለቀ (ከፐርዝ) እና ወ/ሮ ሐና ሰቦቃ (ከሲድኒ) በዚህ በያዝነው ሳምንት ታስቦ የሰነበተውን የስደተኞች ሳምንት አስመልክተው የስደት ሕይወት ገጠመኞቻቸውን ያጋራሉ።
Share