Fitawrari Mekonnen Dori. Credit: M.Doriፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ቀንጭበን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን ከምክትል ሚኒስትርነት ተገልለው፣ ዘብጥያ ወርደው ለስደት ቢዳረጉም የመጨረሻ ምኞታቸው "በሕይወቴ ዘመኔ ዕውን ሆኖ ማየት የምፈልገው በኢትዮጵያ የዕርቅ ጉባኤ ላይ ተገኝቼ የልቤን ተንፍሼ መሞት ነው" ብለውን ነበር። ሕልማቸው ዕውን ሳይሆን ከዚህ ዓለም ለዘላለሙ ቢሰናበቱም።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ቀንጭበን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን ከምክትል ሚኒስትርነት ተገልለው፣ ዘብጥያ ወርደው ለስደት ቢዳረጉም የመጨረሻ ምኞታቸው "በሕይወቴ ዘመኔ ዕውን ሆኖ ማየት የምፈልገው በኢትዮጵያ የዕርቅ ጉባኤ ላይ ተገኝቼ የልቤን ተንፍሼ መሞት ነው" ብለውን ነበር። ሕልማቸው ዕውን ሳይሆን ከዚህ ዓለም ለዘላለሙ ቢሰናበቱም።
አንኳሮች
- የኢሕአዴግ የሽግግር መንግሥት አባልነት
- ከሚንስትር ደኤታነት ወደ ስደት
- የብሔራዊ ዕርቅ ለኢትዮጵያ አስፈላጊነት