Fitawrari Mekonnen Dori. Credit: M.Doriፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ነቅሰን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን እረኝነትን 'እምቢኝ' ብለው ከለቀቋት የትውልድ ቀዬአቸው የበኔ ምድር ተነስተው እንደምን ለአገረ እንግሊዝ የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ምሩቅነት፣ የገለብና ሃመር ባኮ፣ ጨንቻና ጭላሎ አውራጃዎች አገረ ገዢነት እንደበቁ ያወጋሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ነቅሰን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን እረኝነትን 'እምቢኝ' ብለው ከለቀቋት የትውልድ ቀዬአቸው የበኔ ምድር ተነስተው እንደምን ለአገረ እንግሊዝ የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ምሩቅነት፣ የገለብና ሃመር ባኮ፣ ጨንቻና ጭላሎ አውራጃዎች አገረ ገዢነት እንደበቁ ያወጋሉ።
አንኳሮች
- የትውልድ ቀዬና ዕድገት
- የበኔ ምድር ታሪክ
- አውራጃ ገዢነት