“ለወገኖቼ በሙሉ መጪው ዘመን የሰላምና የጤና፣ ኢትዮጵያችን አንድነታችን በተከበረበት ሁኔታ ዕድሜዋ ረዝሞ ለመገናኘት ያብቃን በልልኝ” ዓለማየሁ እሸቴ17:50Alemayehu Eshete of the Ethiopiques performs as the band headline the WOMAD music festival on July 26, 2009 in Wiltshire, England. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.42MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27 ለሊት በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት በአያሌ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሐዘን ማሳደሩ እርግጥ ነው። ለዘላለሙ ቢለየንም ምርጥና ድንቅ የሙዚቃ ሥራዎቹ ግና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክና በአድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ልዩ ሥፍራ ይዞ ይኖራል። እኛም ለዝክረ መታሰቢያው ቀደም ሲል በወርኃ ሜይ 2014 ያካሄድነውን ቃለ ምልልስ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮች የመርከብ ጉዞ ወደ ሆሊውድከትወና ሕልም ወደ ሙዚቃ ዓለም ዕውነታምስጋናShareLatest podcast episodes“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደርጉት አስተዋጥጽኦ ታላቅ ነው የበርካታ ታዳጊዎችን ህይወት ለውጠዋል” የብሬቭህርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭህርትስ ኢትዮጵያ አባላትአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀ