Jody Friedman Source: SBSአውስትራሊያውያን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 21 ታስቦ የሚውለውን የዓለም አልዛይመር ቀን ምክንያት በማድረግ የደሜንሽያ ተጠቂ ሕሙማንን እንደምን መከባከብ እንዳለባቸው ቆም ብለው እንዲያስቡ ማሳሰቢያ እየቀረበ ነው። ጠበብትም ሆን ተብለው እንኳ ያልተፈጸሙ አግላይ ድርጊቶች እንኳ ሰዎችን እርዳታ ከማግኘት እንደሚገታና በተለይም በሕመሙ የተጠቁ መጤና ወጣቶች በእጅጉ ለተገላነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ያላቸውን ስጋት እየገለጡ ነው።
Published
Updated
By Cassandra Bain
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አውስትራሊያውያን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 21 ታስቦ የሚውለውን የዓለም አልዛይመር ቀን ምክንያት በማድረግ የደሜንሽያ ተጠቂ ሕሙማንን እንደምን መከባከብ እንዳለባቸው ቆም ብለው እንዲያስቡ ማሳሰቢያ እየቀረበ ነው። ጠበብትም ሆን ተብለው እንኳ ያልተፈጸሙ አግላይ ድርጊቶች እንኳ ሰዎችን እርዳታ ከማግኘት እንደሚገታና በተለይም በሕመሙ የተጠቁ መጤና ወጣቶች በእጅጉ ለተገላነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ያላቸውን ስጋት እየገለጡ ነው።