ሳሊ ፒርሰን ከሩጫው ዓለም ተጠወረች

Pearson retires as one of Australia's greats

Sally Pearson celebrates her gold medal win in the 100-meters hurdles at the 2012 London Olympics. Source: AAP

አውስትራሊያዊቷ የዓለምና ኦሎምፒክ መሰናክል ሩጫ ሻምፒዮን ሳሊ ፒርሰን በአካሏ ላይ በተደጋጋሚ የደረሱባት የመቁሰል አደጋዎች በሚቀጥለው አመት ቶኪዮ ከሚካሄደው ኦሎምፒክና ከቶውንም ከሩጫው ዓለም እንድትሰናበት ግድ እንዳላት አስታወቀች።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now