አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ፤ አቶ በሪሁን ደጉ Source: sbs amharicየኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት በቪክቶሪያ ነዋሪ ከሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል::በውይይቱ ላይ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ እንዲሁም ኪም ላቭ ግሮቭ በሜልበርን የኢትዮጵያውያን የክብር ቆንስላ ውይይቱን መርተዋል::
የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት በቪክቶሪያ ነዋሪ ከሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል::በውይይቱ ላይ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ እንዲሁም ኪም ላቭ ግሮቭ በሜልበርን የኢትዮጵያውያን የክብር ቆንስላ ውይይቱን መርተዋል::