Martha Borena Source: SBS Amharicወ/ት ማርታ ቦረና - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የ2019 አሥራ ሁለተኛ ክፍል ምሩቃን አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ የመንፈሳዊ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱን ዝግጅት ሂደትና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ። የመንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሄደው 5 Grace Way, Ravenhall እሑድ - ፌብሩዋሪ 16, 2020 ከ5: 00 pm – 7:00 pm ነው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ት ማርታ ቦረና - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የ2019 አሥራ ሁለተኛ ክፍል ምሩቃን አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ የመንፈሳዊ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱን ዝግጅት ሂደትና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ። የመንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሄደው 5 Grace Way, Ravenhall እሑድ - ፌብሩዋሪ 16, 2020 ከ5: 00 pm – 7:00 pm ነው።