SKIP TO MAIN CONTENT

ስኮት ሞሪሰን የደን ቃጠሎዎችን ግብረ ምላሽ የሚመረምር ሮያል ኮሚሽን እንደሚቋቋም ፍንጭ ሰጡ

Scott Morrison flags a bushfires royal commission and an 'evolving' climate change policy
Scott Morrison at a news conference in Canberra. Source: AAP

በደን ቃጠሎ አያያዛቸው ለሳምንታት ብርቱ ትችቶች የገጠማቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን፤ የደን ቃጠሎዎችን ግብረ ምላሽ የሚመረምር ሮያል ኮሚሽን ለማቆም ጉዳዩን ለካቢኔያቸው እንደሚያቀርቡ አመላክተዋል። ምንም እንኳ ተጠራጣሪዎቻቸው ቢበዙም መንግሥት አሁን የያዘውን የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲ ሊያሻሻል የሚችል ዕሳቤ መያዛቸውን ጠቁመዋል።

Published

By Julia Carr-Catzel

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

በደን ቃጠሎ አያያዛቸው ለሳምንታት ብርቱ ትችቶች የገጠማቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን፤ የደን ቃጠሎዎችን ግብረ ምላሽ የሚመረምር ሮያል ኮሚሽን ለማቆም ጉዳዩን ለካቢኔያቸው እንደሚያቀርቡ አመላክተዋል። ምንም እንኳ ተጠራጣሪዎቻቸው ቢበዙም መንግሥት አሁን የያዘውን የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲ ሊያሻሻል የሚችል ዕሳቤ መያዛቸውን ጠቁመዋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now