“አዲሱን ዓመት በጋራ በዙም ተገናኝተን እናክብር፤ ለአገራችንም የኢትዮጵያዊነት መልካም ምኞታችንን እንግለጥ” ሰብለ ግርማና ኤሊያስ የማነ

Seble Girma (L) and Elias Yemane (R). Source: S.Girma and E.Yemane
ወ/ሮ ሰብለ ግርማ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የባሕልና ሥነ ጥበብ ሰብሳቢና አቶ ኤልያስ የማነ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ በመጪው ቅዳሜ ከ2:00 pm ጀምሮ በዙም ስለሚካሄደው የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ይናገራሉ።
Share