Settlement Guide: Did you know you can access interpreter services for free?

Source: Getty images
ለአውስትራሊያ አዲስ መጤ ሲሆኑ ሥልጠና የወሰዱ ተርጓሚዎችና አስተርጓሚዎች ትልቅ እገዛ ሊያደርጉልዎት ይችላሉ። ሕጋዊ የሆኑ ሰነዶችን ከመተርጎም አልፎ ሐኪምዎ ዘንድ ቀርበው ሂደቶችን በቋንቋዎ በውል እንዲረዱ እስከማድረግ ድረስ የተለያዩ በርካታ ነገሮችን ይከውናሉ። ምናልባትም እርስዎ ለአገልግሎታቸው የሚሆን ክፍያ ፈጽመው ይሆናል፤ ይሁንና ግልጋሎቶቻቸውን በነፃ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉን? Feature by Audrey Bourget
Share