የአገልግሎት ገንዘብ ጉርሻን አስመልክቶ አውስትራሊያ ብዥታ አለባት። አውስትራሊያ የተወለዱት እንኳ ለማንና መቼ የአገልግሎት ገንዘብ ጉርሻን መስጠት እንዳለባቸው ግር ይሰኛሉ።
አንኳሮች
- የሠፈራ መምሪያ
- የአገልግሎት የገንዘብ ጉርሻ
- የአውስትራሊያ ባሕል
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Melissa Compagnoni, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

