Australia welcomes increasing return of international students. Source: Gettyአውስትራሊያ በኮቪድ-19 ገደቦች ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ያህል ዘግታ የነበረውን በሯን ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ዳግም ከፍታለች። የአውስትራሊያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ወደ አውስትራሊያ መመለስ እንዲችሉ የተወሰኑ ድንጋጌዎችን አላልቷል።
Published
By Afnan Malik
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አውስትራሊያ በኮቪድ-19 ገደቦች ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ያህል ዘግታ የነበረውን በሯን ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ዳግም ከፍታለች። የአውስትራሊያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ወደ አውስትራሊያ መመለስ እንዲችሉ የተወሰኑ ድንጋጌዎችን አላልቷል።