Settlement Guide: How to enrol for Medicare

Source: AAP
ሜዲኬይር ከአውስትራሊያውያን የሕዝብ ካዝና ወጪ በሚደረግ ንዋይ የሚደጎም ሁል-አቀፍ የጤና ክብካቤ ሥርዓት ነው። ለተጠቃሚነት ብቁ ከሆኑ፤ በሐኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድኃኒቶችን ዝቅ ባለ ክፍያ ወይም የሕዝብ ሆስፒታል ውስጥ መታከምን አክሎ የተለያዩ የሕክምና ግልጋሎቶችን በነጻ ያገኛሉ።
Share
Source: AAP
SBS World News