ከኮቨድ ጥንቃቄ ጋር ወደ ሥራ ገበታ ምልሰት

Source: Getty
ከአምስት ሁለት አውስትራሊያውያን ሥራ ሥፍራቸው ያለውን ሥነ ንፅሕና አስመልክቶ ሥጋት ያላቸው መሆኑን አንድ የምርምር ግኝት አመልክቷል። እርስዎስ በርካታ ሠራተኞች ወደ መሥሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት በሕዝብ ትራንስፖርት ወደ ሥራ መጓዝ፣ ጊዜዎን ከባልደረቦችዎ ጋር ማሳለፍና የጋራ መጠቀሚያዎችን መጋራት ያሳስብዎታል?
Share