ወደ ገጠሪቱ አውስትራሊያ ሔደው መኖር ይሻሉ?

Living a relaxed life in a smaller seaside or inland community after retirement is a dream many Australians have. Source: Getty
አያሌ ጡረተኛ አውስትራሊያውያን የጥወራ ጊዜያቸውን ሰከንና ዘና ባለ የባሕር ዳርቻ ወይም ክከተማ ፈንጠር ካለ አካባቢ ማሳለፍ ይሻሉ። እርስዎም የመኖሪያ ቀዬዎን ከትልቅ ወደ አነስተኛ ከተማ የመቀየር ዕሳቤ ካለዎ ጥቂት ጥቆማዎችን እነሆ።
Share