Protesters gather at Hyde Park during the 'Women's Wave' March 2019 on January 20, 2019 in Sydney, Australia. Credit: Lisa Maree Williams/Getty Images / Jennifer Polixenni Brankin/WireImage
"ወንዶች - ወንዶችን ነው የሚሆኑት" ወይም "ምንም አይደል፤ ስለሚወድሽ እኮ ነው" የሚሉ ልጃገረዶችንና ሴቶችን ዝቅ የሚያደርጉ አባባሎችን ለምን ያህል ጊዜ ሰምተዋል? አባባሎቹ ጎጂ መስለው ባይታዩም ልብ ሳንላቸው የወንዶች ኃይለኝነት አስባቡ የሴቶች ተንኳሽነት እንደሁ የማስመሰሉ ሁነት አዘቦታዊ ሆኖ እንዲለመድ እንደሚያደርግ የመስኩ ጠበብት ያሳስባሉ። Published 29 August 2022 5:28pm
By Yumi Oba, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
"ወንዶች - ወንዶችን ነው የሚሆኑት" ወይም "ምንም አይደል፤ ስለሚወድሽ እኮ ነው" የሚሉ ልጃገረዶችንና ሴቶችን ዝቅ የሚያደርጉ አባባሎችን ለምን ያህል ጊዜ ሰምተዋል? አባባሎቹ ጎጂ መስለው ባይታዩም ልብ ሳንላቸው የወንዶች ኃይለኝነት አስባቡ የሴቶች ተንኳሽነት እንደሁ የማስመሰሉ ሁነት አዘቦታዊ ሆኖ እንዲለመድ እንደሚያደርግ የመስኩ ጠበብት ያሳስባሉ። አንኳሮች የሠፈራ መምሪያ በሴቶች ላይ የሚፈፀም የቤት ውስጥ ጥቃት ፆታ ተኮር ጥቃት