“ መልካም የኢድ አል አድሃ በአል” ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር

Shek Abdurahman
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በአል ሲያከብሩ አገር ቤት ያሉ ወገኖቻቸውን በመርዳት እንዲሆን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በአውስትራሊያም ወቅቱ በኮቪድ-19 ሳቢያ ገደቦች የተጣሉበት እንደመሆኑ መጠን አማንያኑ የህይማኖቱ ስርአት በሚፈቅደው መንገድ በቤታቸው እንዲያከብሩ አሳስበዋል ፡፡
Share